ዜና ሹመት! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ11ዱም ክ/ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች፤ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት 1.ቂርቆስ ክ/ከተማ 1.1. ዘመኑ ደሳለኝ ዋና ስራ አስፈጻሚ 1.2. ታረቀኝ ገመቺ. . . ዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል […]

Continue reading

ኢትዮጵያን እናልብስ

ሐምሌ 17/2013 ዓ.ምበ2013 ዓ.ም ክረምት ኢትዮጵያን እናልብስ በሚለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ተራራ ሚሊንየም ፓርክ ባዘጋጀዉ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም የአዲስ አበባ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ሠራተኞች ተሳታፊ በመሆን ችግኝ ተክለዋል።

Continue reading

የፐብሊክ ሰርቪሱን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ለመገንባት ጥራት ያላቸው የማሰልጠኛ ሰነዶች / modules / ወሳኝ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ

ሐምሌ 08/2013 ዓ.ምየፐብሊክ ሰርቪሱን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ለመገንባት ጥራት ያላቸው የማሰልጠኛ ሰነዶች / modules / ወሳኝ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ከሐምሌ 07/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂደው በነበረው የተከለሱ የማሰልጠኛ ሰነድ ግምገማ መድረክ ማጠቃለያ ላይ በከተሞች […]

Continue reading