የግልፅጨረታማስታወቂያ

የግልፅጨረታማስታወቂያ
የአዲስአበባመለስዜናዊየስራአመራርኢንስቲትዩትበ2012በጀትዓመትለተቋሙየሚያስፈልጉዕቃዎችንናአገልግሎቶችንቀጥሎበቀረበውየሎትዝርዝርመሠረትበግልፅጨረታአወዳድሮመግዛትይፈልጋል፤
1. የምግብዝግጅት፣አቅርቦትናመስተንግዶአገልግሎትግዥጨረታማስከበሪያብር20,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-001/2012፤
2. የሆቴልአገልግሎትግዥ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-002/2012፤
3. ሕትመትአገልግሎትናአቅርቦትግዥ (የሠራተኞችመታወቂያ፣ ባጅ፣ ሞጁልእናሌሎች…)
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-003/2012፤ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00
4. የፅህፈትመርጃመሳሪያዎችናተያያዥዕቃዎችግዥ፤ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-004/2012፤
5. የፅዳትዕቃዎችግዥ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-005/2012፤
6. ሼድ/ ድንኳንግዥለመመገቢያአደራሽናለካፍተሬሪያአገልግሎትጨረታማስከበሪያብር5,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-006/2012፤
7. የመኪናጎማ፣ መለዋወጫእናየመኪናጌጣጌጥግዥ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00
ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-007/2012፤
8. የወጥቤትዕቃዎችእናተያያዥመገልገያዎችግዥ፤ ጨረታማስከበሪያብር5,000.00ጨረታቁጥር፡ መ/ዜ/ስ/አ/ኢ/ግ/ጨ-008/2012፤

ስለሆነምከዚህበታችየተገለፁትንመስፈርቶችየሚያሟሉተጫራቾችእንዲሳተፉተጋብዟል፡-
1. ለዘመኑየታደሰአግባብነትያለውህጋዊንግድፈቃድ፣ የንግድምዝገባሰርተፊኬት፣ በታክስባለስልጣንየተሰጠወቅታዊየታክስክፍያሰርተፊኬትናየግብርከፋይነትሰርተፊኬት፣ የተጨማሪእሴትታክስምዝገባሰርተፊኬትእንዲሁምየአቅራቢዎችየምዝገባየምስክርወረቀትማቅረብየሚችሉመሆንአለባቸው፡፡
2. ተጫራቾችበእያንዳንዱሎትለተጠየቁትየማይመለስብር100 (አንድመቶ)በመክፈልይህማስታወቂያበጋዜጣከወጣበትቀንጀምሮየጨረታሰነዱንቦሌክፍለከተማወረዳ 05 ከመገናኛወረድብሎአምቼፊትለፊትከሚገኘውየአዲስአበባመለስዜናዊየስራአመራርኢንስቲትዩትየመንግስትግዥዳሬክቶሬትቢሮ ቁጥር-3 ዘወትርበሥራሰዓትበመቅረብመግዛትይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾችየጨረታማስከበሪያከላይበቀረበውየብርመጠንመሠረትበባንክክፍያትዕዛዝ (C.P.0) ወይምቅድመሁኔታባላስቀመጠየባንክዋስትናወይምበጥቃቅንናአነስተኛየተደራጁከሆነካደራጃቸው መ/ቤትየዋስትናደብዳቤለ“አዲስአበባመለስዜናዊየስራአመራርኢንስቲትዩት” በሚልአድራሻማቅረብአለባቸው፡፡
4. ተጫራቾችየመወዳደሪያሃሳብሰነዳቸውንበመሙላትአንድኦሪጂናልእናሁለትኮፒበተለያየፖስታበማሸግየተጫራቹንስምናማህተምበማድረግበኢንስቲትዩቱአድራሻማቅረብአለባቸው፡፡
5. ጨረታውይህማስታወቂያበጋዜጣከወጣበትቀንጀምሮለ10 (አስር)የስራቀናትየሚቆይሆኖ በ11ኛው የስራቀንከላይበተጠቀሰውአድራሻከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትታሽጎበዚሁዕለትጠዋት 4፡15 ተጫራችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡
6. የጨረታውመክፈቻአስራአንደኛውቀንበዓልከሆነቀጥሎበሚገኘውየስራቀንየሚከፈትይሆናል፡፡
7. ኢንስቲትዩቱየተሸለአማራጭካገኘጨረታውንሙሉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡
ስለጨረታውተጨማሪመረጃማግኘትከፈለጉቀጥሎባለውየስልክቁጥርደውሎመጠየቅይቻላል፡-0116- 67-33-97
አዲስአበባመለስዜናዊየስራአመራርኢንስቲትዩት
አዲስአበባ
ለበለጠመረጃህዳር 11ቀን 2012 ዓ.ምየወጣውንየአዲስዘመንጋዜጣመመልከትይቻላል፡፡
ADDIS ABABA MELES ZENAWI LOGO

Posted in Uncategorized.

Leave a Reply

Your email address will not be published.