የኢፌድሪ ህገ መንግስት የፀደቀበትን ህዳር 29 መነሻ በማድረግ በየአመቱ የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ የኢትዮጵያ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ አመራርና ሠራተኞች ዕለቱን በፓናል ውይይት እና በሻማ ማብራት ስነ ስርዓት አክብረው ውለዋል፡፡ በእለቱ 95 የአካዳሚው አመራሮችና ሰራተኞች የታደሙ ሲሆን’’ብዝሃነት፣ መቻቻልና እርቅ ለአገራዊ አንድነት ግንባታ’’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የመወያያ ፅሁፍ በአካዳሚው ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የአስተዳደር ልማት ዘርፍ ሀላፊ በአቶ ምስራቅ ወርቁ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡
እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ መቻቻል ሽንፈት አይደለም፣ ውርደት ወይም ጥቅምን አሳልፎ መስጠትም አይደለም፡፡ መቻቻል ከሁሉ በላይ ሰብዓዊ መብቶችንና ሌሎች መሰረታዊ ነፃነቶችን እውቅና ከመስጠት የሚመነጭ አወንታዊ አመለካከት ነው፡፡ ሀገራዊ እርቅም ለሀገራዊ አንድነት ግንባታ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ባቀረቡት ሰነድ አመላክተዋል፡፡
የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀርጋሞ ሀማሞ በበኩላቸው ባደረጉት የመዝጊያ ንግግር እንደገለፁት የብሔር ብሔረሠቦች ቀን መከበሩ ሁሉም ብሔር ያለውን ቋንቋ፣ባህል፣ወግና ውበት እንዲያንጸባርቅና ሀገራዊ አንድነቱን አጉልቶ እንዲያሳይ ያደርጋል፡፡ ብዝሀነት መቻቻልና እርቅ ለሀገራዊ አንድነት ግንባታ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ በመሆኑ ወደ መሬት አውርዶ መተግበር ይገባል ብለዋል፡፡
ከተሳታፊዎች መካከል አቶ አፈወርቅ ግዛው በሰጡት አስተያየት የበዓሉ መከበር ባህላችንን አጉልተን እድናሳይ ከማድረግ ባለፈ አንድነታችንን ለማጠናከር ያግዛል፡፡ በተራ ጠብ ምንያት ወደ ብሔር ግጭት የሚስፋፋበት አካሔድ እየተመለከትን ነው፡፡ ይህ ደግሞ ካለመደማመጥና ካለመግባባት የሚመጣ ችግር ስለሆነ በመነጋገር መቻቻልን ማስፈን ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ሀገራዊ እርቅ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለነገ የምናሳድረው ሳይሆን ጊዜው አሁን በመሆኑ በጥንቃቄና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሊተገበር ይገባል ብለዋል፡፡ ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ለውጡን ለማስቀጠልና ሀገራዊ አንድነት ግንባታው እውን እንዲሆን የበኩላችንን ድርሻ ለማበርከት ተዘጋጅተናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
Consuming adequate amounts of water 6-8 8 ounce glasses of water per day
is beneficial to ‘flush’ the urinary tract system.
generic name for viagra; saleviabuy.com, viagra online usa
cambodia canada levitra http://genqpviag.com female
viagra generic name
How can you get chlamydia? http://llviabest.com buy viagra online mexico
Photos toxic mold photos black mold photos mold, The single important medical discovery mold exposure disease history
science. online pharmacy generic viagra viagra samples online
viagra hongkong https://paradiseviagira.com viagra. for sale
viagra lower dose cozaar and viagra interaction hubert sumlin viagra commercial
substitute for viagra viagra using paypal buying viagra by paypal
viagra on high blood pressure medication viagra para hipertensГЈo pulmonar msn viagra virus
viagra for men above 40 purevigra.com what if i take 200 mg viagra
Buy viagra online in canada https://lightvigra.com buy sildenafil
citrate online
Buy pfizer viagra https://mygoviagar.com/
viagra tablet online purchase
cheap sildenafil 50mg uk online viagra pharmacy online generic viagra
Otc viagra canada https://miraclevigra.com how to
buy viagra in uk
Custom law essay https://customessaywriterbyz.com custom essay meister
review
Dissertation editors dissertationhelpvfh.com dissertation abstracts
international
Buy essays https://buyessayhelpbtg.com buy essay
paper
Top custom essay services essaywritingservicesjy.com best college essay
editing service
Essay writer helper https://essayhelpbgs.com essay on the help
Writing a thesis paragraph https://thesisbyd.com thesis services
Legit research paper writing services https://researchpaperssfk.com research papers to buy
Thesis writing help uk thesiswritinghelpsjj.com writing a thesis
Order cialis https://tadafcialirx.com buy cialis
How long for cialis to peak https://cialmenon.com does cialis work
Tadalafil buy https://vipmenciall.com cialis
professional
Viagra without prescription https://xviagrnorx.com viagra side effects
Viagra generic https://viagstorerx.com/ viagra 100mg
Cialis generic over the counter https://gocialirx.com how does cialis work
Viagra dosage for 70 year old https://atviagrmenrx.com viagra and alcohol
buy 36 hour cialis without prescription online generic cialis australia cialis on line