የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የሁለተኛ ዙር መካከለኛ አመራር ሰልጣኞች የአሸንዳ በዓልን በድምቀት አከበሩ

የበዓሉ የጥንታዊ ስልጣኔ መሰረት እንደሆነች የሚነገርላት ትግራይ ካሏት ባህላዊ ፀጋዎች መካከል የአሸንዳ በዓል ይጠቀሳል።
ይህ በዓል በየአመቱ ከነሃሴ 16 እስከ 18 የሚከበር ሲሆን በተለይ በመቀሌ ከተማ በየዓመቱ በልዩ ድምቀት ይከበራል።
አሸንዳ ሀይማኖታዊና በባህላዊ ትውፊት ያለው ታሪካዊ እሴት ሲሆን በቅብብሎሽ ዘመናትን የተሻገረ መሆኑንና ባህሌዊ እሴቱን በመጠበቅ ረገድ ልጃገረዶች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የዝግጅቱ አስተባባሪ ወይዘሮ አልጋነሽ ገብረማርያም ተናግረዋል። አስተባባሪዋ አክለውም አሸንዳ የትግራይ ሴቶች በዓመት አንድ ጊዜ በተለየ ሁኔታ ባማሩ ልብሶች፣ ጋሜ፣አልባሶ፣ ዓሣ እና መሰል የፀጉር አሰራሮች፣በባህላዊ መዋቢያዎችና እና ጌጣጌጦች አምረውና ተውበው አደባባይ የሚወጡበት ቀን ነው ብለዋል፡፡
አሸንዳ ከባህላዊ ጨዋታነት ባለፈ ለኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ያለው ፋይዳም ከፍተኛ ነው ያሉት
ወይዘሮ አልጋነሽ በዓሉ የሴቶች የነፃነት ቀን መሆኑን እንዲሁም ዴሞክራሲ ባልነበረበት እናጭቆና በበዛበት ዘመን ሳይቀር ልጃገረዶች ለአሽንዳ ጨዋታ በነፃነት መውጣታቸው ለዚህ ማሳያ መሆኑን አንስተዋል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮም አሸንዳ ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቶ እንደ ፊቼ ጨምበላላ፣እሬቻ፣መስቀል፣ጥምቀትና ሌሎች በዓላት በዩኔስኮ እንዲመዘገብና የቱሪዝም መስህብ እንዲሆን እየሰራ እንደሚገኝም አብራርተዋል፡፡
ወይዘሮ አልጋነሽ ጨምረው እንዳብራሩት አሸንዳና ሌሎች የሀገራችን ባህሎችና እሴቶች ባለፈው ሥርዓት በሠላም እጦት ምክንያት ተፅእኖ እየደረሰባቸው ቢሆንም የሀገራችን ህዝቦች ለቋንቋቸውና ለትውፊታቸው መከበር በከፈሉት መስዋዕትነት እነዚህ ህዝባዊ በዓላትና ትውፊቶች እየደመቁ ይገኛሉ፡፡ ህገ-መንግስቱ ያጎናፀፈንን መብት በመጠቀም ሌሎችም ጎልተው እንዲወጡ በትኩረት መስራት ከእኛ ከአመራሮች ይጠበቃል ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡
በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ሲሆን ከ5 መቶ በላይ የመካከለኛ አመራር ሰልጣኞች ታድመ
ውበታል፡፡ዘገባው የአካዳሚው የግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው

Posted in Uncategorized.

36 Comments

 1. It is perfect time to make some plans for the future and it’s time
  to be happy. I’ve learn this submit and if I could I wish to recommend you few attention-grabbing issues or
  suggestions. Maybe you can write next articles referring to this article.
  I wish to read more things approximately it! http://cialllis.com/

 2. Pingback: cytotmeds.com

 3. Pingback: can prednisone be taken long term

 4. Pingback: hydroxychloroquine proven effective

 5. Pingback: does dapoxetine work as good as viagra

 6. Pingback: can you take expired dapoxetine

 7. Pingback: hydroxychloroquine treatment update

 8. Pingback: where to buy hydroxychloroquine tablets

Leave a Reply

Your email address will not be published.