የአካዳሚው ሰራተኞች በሁለት ዙር በመክፈል ወደ ግድቡ የሚሄዱ ቢሆንም መጋቢት 13 የመጀመሪያው ዙር ተጎዞል ፡፡ አንዳንድ ሰራተኞች እንደተናገሩት ፡- መመልከታቸው የኢትዮጲያ ህዝብ በአንድነት መተባበር ከቻለ በርካታ የልማት ስራዎች መስራት እንደሚችል ፤ግድቡን የሚሰሩ ባለሙያዎች የአየር ጸባዩን ተቋቁመው በመስራታቸው ትልቅ ክብር እንዳላቸውና የአካዳሚው ሰራተኞች ግንባር ቀደም በመሆን ድጋፍ እንደሚደርጉ ተናግረዋል ፡፡

የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ አመራራ አካዳሚ ሰራተኞች ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጎበኙ ሰራተኞቹ በበኩላቸው ግድቡን መመልከታቸው ጥሩ እንደሆንና በቀጣይም ድጋፍ ማድረግ እንደሚችሉ ተናግረዋል
Posted in Uncategorized.