የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ የስራ አመራር ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራኞች ሀምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ቀንን ምክንያት በማድረግ የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብ ስራ አከናውነዋል፡፡ በቀጣይም እንክብካቤው ችግኞች ዛፍ እስኪሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
የአረንጓዴ አሻራ ቀንን ምክንያት በማድረግ የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብ ስራ አከናውነዋል
Posted in Uncategorized.