የሀዘን መግለጫ

የሀዘን መግለጫ 56744693_278434973082602_2059549239200972800_n
ሰሞኑን በተከሰተው ሁከት ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊን ሁሉ የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ የስራ አመራር ኢንስቲትዩት የተሰማውን ከፍተኛ ሀዘን እየገለፀ ለወላጆቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው ኢትዮጵያዊን መፅናናትን ይመኛል፡፡
ማንኛውም የፈለግነውንም ሆነ ያሰብነውን ነገር እውን ማድረግ የምንችለው ሰላም ሲኖር ነው፡፡ ወጥቶ መግባት፣ ተኝቶ መነሳት ወዘተ የሚቻለው ሰላም ሲሰፍን ብቻ መሆኑን ተረድተን ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቁም፡፡

Posted in Uncategorized.

Leave a Reply

Your email address will not be published.