ዘላቂ የከተማ ልማት ለሀገራዊ አንድነትና ብልፅግና

ዘላቂ የከተማ ልማት ለሀገራዊ አንድነትና ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በካፒታል ሆቴል አገር አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ‹‹ዘላቂ የከተማ ልማት ለሀገራዊ አንድነትና ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል ሰኔ 26/2013 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር አባይ በከተማው የሚሰሩት ልማቶች ለአገራዊ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ተናግረው በዚህ ዙሪያ ላይ የጥናትና ምርምር ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸውና ለተግባራዊነታቸው መረባረብ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

Posted in Uncategorized.