የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ የስራ አመራር ኢንስቲትዩት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አለም ቀፍ የሰላም ኖቤል ሽልማትን በማሸነፋቸው እንኳን ደስ አላችሁ ሲል ታላቅ ኩራት ይሰማዋል፡፡
በቀጣይም ከጎናቸው በመሰለፍ እና ለውጡን በማስቀጠል የሀገራችንን ከፍታ እንድናረጋግጥ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ
Posted in Uncategorized.