እናስተዋውቃችሁ?

ADDIS ABABA MELES ZENAWI LOGOእናስተዋውቃችሁ?
የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ የስራ አመራር ኢንስቲትዩት በአዲስ መልክ የፌስቡክ ገፅ መክፈቱን ስንገልፅላችሁ በደስታ ነው፡፡
ስለዚህ አዲስ በተከፈተው ገፃችን ላይ በመግባት Like, Follow, share & Join በማድረግ እና ቤተሰብ በመሆን የተቋሙን እንቅስቃሴ መከታተል የምትችሉ መሆኑን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን፡፡

Facebook page; addismelesMgtinstitute
ድረ ገፅ፡- WWW.amzla.edu.et

እናመሠግናለን!

ውድ የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ድረ ገፅ ተመልካቾቻችን በሙሉ እንደምን ከርማችኋል?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተቋማትን አሰራር በማዘመን ለነዋሪዎቹ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ፍትሀዊ፣ ግልፅና ቀልጣፋ እንዲሆኑ ለማድረግ በአዋጅ 46/2011 ዓ.ም አስፈፃሚ አካትን እንደገና በማደራጀት ስልጣንና ተግባራቸውን ደንግጓል፡፡ ከተማው መልሶ ካደራጃቸው አስፈፃሚ አካላት ውስጥ አንዱ መለስ ዜናዊ የስራ አመራ ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ኢንስቲትዩቱ በአዋጅ ከተሰጠው ስልጣንና ተግባር በመነሳት የተቋሙን ተልዕኮ በመቅረጽና የሰው ሀይሉን በማደራጀት የከተማውን አመራርና ባለሙያ የማስፈፀም አቅም ለመገንባት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ራዕይ
በ2017 ዓ.ም በስራ አመራር አቅም ግንባታ በኢትዮጵያ ቀዳሚ የልህቀት ተቋም ሆኖ መገኘት፡፡
ተልዕኮ
በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስትና ለግል ተቋማት ስልጠና በመስጠትና ጥናትና ምርምር በማካሄድ እንዲሁም በማማከር በማህበረሰብ አገልግሎት የአመራሩን፣ የባለሙያውንና የተቋማትን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅምን ማጎልበት ነው፡፡
ዕሴቶች
• ሁልጊዜ መማር (Continuos learning)
• ሙያዊ ልህቀት (Professional Ex-cellence)
• ቅድሚያ ለጥራት (Quality First)
• የቡድን ስሜት (Team Sprit)
• ተደራሽነት (Accessibility)
• አጋርነት (Pratnership)
Facebook; addismelesMgtinstitute
Website; WWW.amzla.edu.et

Posted in Uncategorized.

2 Comments

  1. Pingback: what not to eat on keto diet

Leave a Reply

Your email address will not be published.