ኢትዮጵያን እናልብስ


ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም
በ2013 ዓ.ም ክረምት ኢትዮጵያን እናልብስ በሚለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ተራራ ሚሊንየም ፓርክ ባዘጋጀዉ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም የአዲስ አበባ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ሠራተኞች ተሳታፊ በመሆን ችግኝ ተክለዋል።

Posted in Uncategorized.