በአንድ ቀፎ ውስጥ የሚኖሩ ንቦች ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ ነው

51579129_413622782710992_915998717578838016_nበአንድ ቀፎ ውስጥ የሚኖሩ ንቦች ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ ነው፡፡ ነገር ግን ሁሉም ጣፋጭ የሆነውን የማር እንጀራ ለመጋገር የስራ ክፍፍል በማድረግ በአንድነት ይሰራሉ፡፡ እኛ ሰዎችስ ? /በተለይ ኢትዮጵያዊያን/
ስለዚህ መናደፍን ሳይሆን አብሮ መኖርና መስራትን ከንቦቹ እንማር የዕለቱ መልዕክታችን ነው፡፡

Share and Enjoy

  • Facebook
  • Twitter
  • Delicious
  • LinkedIn
  • StumbleUpon
  • Add to favorites
  • Email
  • RSS
Posted in Uncategorized.

Leave a Reply

Your email address will not be published.